በይቲ ክባብ

በይቲ ክባብ

ሸገር ገበታ
🍴በይቲ ክባብ
💵 217 ብር ( ቫትን ሳይጨምር)
📌 ግራንድ ኩቢ
📍ቦሌ መድሀኒዕለም, ከ ኦሮሚያ ህንፃ ፊትለፊት. ከዩጎ ቸርች 100 ሜትር አለፍ ብሎ.

❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page