በያይነት ከ ግማሽ ፓስታ እና ግማሽ ፍርፍር

በያይነት ከ ግማሽ ፓስታ እና ግማሽ ፍርፍር

ሸገር ገበታ
🍴 በያይነት ከ ግማሽ ፓስታ እና ግማሽ ፍርፍር
💵 75 እና 120 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጣዕም ሬስቶራንት
📌 ቦሌ መድሀኒያለም ጀርባ:: ከ ቻኖሊ ኑድል አጠገብ::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page