በያይነት እና 2 ስፔሻል ሀበሻ
ሸገር ገበታ
💵 125 እና 210ብር(አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሀበሻ ኮፊ
📍4ኪሎ, ከስላሴ ኮሌጅ ጀርባ:: ከብልፅግና ዋና መስሪያ ቤት አጠግብ
❗️የምግቡ መጠን: ለ4-5 ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫
