በያይነት እና ጎመን 

በያይነት እና ጎመን 

ሸገር ገበታ
🍴በያይነት እና ጎመን
💵 93 እና 110 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጌትሽ ሬስቶራንት
📍ባንቢስ, ወደ ኡራኤል የሚውስደው መንገድ ጋር ከ ባንቢስ ሱሱፐርማርኬትአለፍ ብሎ

❗️ምሳ ሰዕት ላይ ቤቱ ሰው ይበዛበታል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page