በያይነት እና ግማሽ ድርቆሽ በሰላጣ

በያይነት እና ግማሽ ድርቆሽ በሰላጣ

ሸገር ገበታ
🍴በያይነት እና ግማሽ ድርቆሽ በሰላጣ
💵 95 እና 120 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አዝመራ ሽሮ
📍ቦሌ, ከቦሌ መድሀኒዕለም ቤተክርስቲያን ጀርባ:: ከቤ ኬክ ፊት ለፊት::

❗️ሲከፍሉ የሚመጣልዋት ደረስኝ ካዘዙት ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ያረጋግጡ::
❗️ለሁለት ሰው በደንብ ይበቃል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page