በያይነት እና ተጋቢኖ

በያይነት እና ተጋቢኖ

ሸገር ገበታ
🍴በያይነት እና ተጋቢኖ
💵 120 & 78 (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ካንፋቫስ ባህርና ሬስቶራንት
📍ሜክሲኮ ኮሜርስ ዋና በር ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት የሚበሉት
❗️ ከሶስት ሰው በላይ አንድ ላይ መቀመጥ አይቻልም
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page