በያይነት, ተጋቢኖ, ሱፍ እና ቲማቲም እና ፖስታ በድርቆሽ ፍርፍር

በያይነት, ተጋቢኖ, ሱፍ እና ቲማቲም እና ፖስታ በድርቆሽ ፍርፍር

ሸገር ገበታ
🍴በያይነት, ተጋቢኖ, ሱፍ እና ቲማቲም እና ፖስታ በድርቆሽ ፍርፍር
💵 90, 85, 110 እና 110 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጎጆ ምግብ ቤት
📍ቦሌ ድልድይ, ከቤኚ ኬክ ጀርባ... ከሚላን በርገር አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን:
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page