በያይነቱ, ተጋቢኖ እና ድርቆሽ ፍርፍር

በያይነቱ, ተጋቢኖ እና ድርቆሽ ፍርፍር

ሸገር ገበታ
🍴 በያይነቱ, ተጋቢኖ እና ድርቆሽ ፍርፍር
💵 125, 98 እና 105 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 መስቲ
📍22, ከ ኑ ጭቃ እናቡካ ፊትለፊት በ ሙልሙል ዳቦ ቤት ፊትለፊት ባለው አስፋልት 100 ሜ ገባ ብሎ::

❗️መጠኑ: ለ3 ሰው በደንብ በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page