በያዩነቱ

በያዩነቱ

ሸገር ገበታ
🍴በያዩነቱ
💵 180 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቆጥ ሆቴል
📍24 ወደ ለም ሆቴል መንገድ:: መብራቱን አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት መብላት ይችላሉ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page