በአቅራቢነት በቀላሉ ለመመዝገብ የሚረዳ ማንዋል

በአቅራቢነት በቀላሉ ለመመዝገብ የሚረዳ ማንዋል

Walia Tender

በአቅራቢነት በቀላሉ ለመመዝገብ የሚረዳ የአጠቃቀም ማኑዋል
በገፁ ላይ በስተግራ በኩል “New Supplier Registration” የሚለውን ይምረጡ፡፡
2. “Supplier Registration”የሚለውን ፎርም እንደሚከተለው ይሙሉ፡-

የ ድርጅት ስም ሲያስገቡ ልዩ ምልክት(/.፣,) አይጠቀሙ፡፡

3.ፎርሙን ሞልተው ከጨረሱ በኋላ Register ይበሉት፡፡ ፎርሙን በትክክል ከሞሉ

የሚከተለውን መልዕክት ይመልስልዎታል፡-

4.ፎርሙ ላይ የሞሉትን የኢሜይል አድራሻ (e-mail) ይክፈቱና በተላከልዎት መልዕክት ላይ

የሚጠየቁትን ይፈፅሙ (Activate ያድርጉ) ፡፡

አንድ Email address ለአንድ TIN Number ምዝገባ ብቻ ነው የሚያገለግለው፡፡

በ email አድራሻ የሚላከው activation link በ email inbox ውስጥ ብቻ ሳይሆን በ spam Message ላይ check ያድርጉ፡፡

5.በሲስተሙ ላይ ለእርሰዎ ወደ ተከፈተዉ አካዉንት ለመግባት Home page ላይ “Members Login” በሚለዉ ላይ
User Name(TIN Number) እና Password የሚሉትን ከሞሉ በኋላ በምስሉ ላይ በቀይ ቀስት የተመለከተዉን
Login የሚለዉን ይጫኑ፡፡

6.“Login” አድርገው ከገቡ በኋላ የሚከተለውን ገፅ ያገኛሉ፡-

7.“New” click ሲያደርጉ የሚቀጥለው ፎርም ይመጣል ፎርሙን ይሙሉ፡፡

8. ፎርሙን ሞልተው ሲጨርሱ “Save” የሚለውን ይጫኑት፣ ከዚያም “Logout” አድርገው ይውጡ፡

ከላይ ያለው ፎርም ሞልተው ከጨረሱ በኃላ የተሳሳቱት መረጃ ካለ የሞሉትን በመምረጥ ‘Detail’ የሚለውን

በመጫን ማስተካከል እና ‘update’ በማድረግ ማስተካከል ይቻላል፡፡

እንዲሁም የስም እና አድራሻ ለውጥ ካለ ‘profile’ የሚለው ላይ ማስተካል እና ‘update’ ማድረግ፡፡

9.በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ በትክክል ስለመመዝገብዎ ለማረጋገጥ “Suppliers List” የሚለውን ከሜኑ ላይ
ይምረጡና ከሚመጣው ዝርዝር ውስጥ የራስዎን ለማግኘት በ “Tin” ቁጥርዎ አስገብተው ይፈልጉ፡፡
ካገኙት ከ “Tin” ቁጥርዎ ትይዩ ያለችው ሳጥን ላይ ምልክት አድርገው “Detail” የሚለውን በመጫን የሞሉትን
ዝርዝር መረጃ መመልከት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡

በሲሰተሙ ላይ በአቅራቢነት ተመዝግበው ካጠናቀቁ በኋላ የሚሰጥ ሰርተፊኬት/የምስክር ወረቀት የለም፡፡
አጫራች መ/ቤቶች በአቅራቢነት የተመዘገቡ ድርጅቶችን የሚለዩት በቀጥታ ሲስተሙ ላይ የተመዘገቡ
መሆናቸውን በማረጋገጥ እንጂ ሰርተፊኬት/የምስክር ወረቀት በመመልከት አይደለም፡፡

Copyright © 2015, The Federal Public Procurement & Property Administration Agency. All Rights Reserved.


በአቅራቢነት ለመመዝገብ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇

http://www.ppa.gov.et/index.php?option=com_ppaextuser&view=register&regtype=Supplier



© walia tender team
+251919415260 +251942125616



Report Page