በተር ችክን, ፓኔር ሙምትጅ እና ግማሽ ኪሎ ጣፈጭ::

በተር ችክን, ፓኔር ሙምትጅ እና ግማሽ ኪሎ ጣፈጭ::

ሸገር ገበታ
🍴በተር ችክን, ፓኔር ሙምትጅ እና ግማሽ ኪሎ ጣፈጭ::
💵 260, 280 እና 500 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኮናርክ አዲስ
📍ቦሌ, ከዲኤች ገዳ ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page