ቅቅል እና ክትፎ

ቅቅል እና ክትፎ

ሸገር ገበታ
🍴ቅቅል እና ክትፎ
💵 200 እና 280 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 70ደረጃ ሆቴል (የድሮው ኤፍሬም ውስኪ ሀውስ)
📍ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር የሚወስደው መንገድ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው የሚበቃ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page