ቃዋ ስፔሻል እና ጤፍ ጨጨብሳ በ አቮካዶ

ቃዋ ስፔሻል እና ጤፍ ጨጨብሳ በ አቮካዶ

ሸገር ገበታ
🍴ቃዋ ስፔሻል እና ጤፍ ጨጨብሳ በ አቮካዶ
💵 58 / 75 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቃዋ ካፌ እና ባህላዊ ቡና
📍ፒያሳ, ከ ኪያብ ካፌ ቀጥሎ:: ከአራዳ ህንፃ ፊት ለፊት::

❗️መጠኑ ትንሽ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page