ቃሳዲያ እና ችክን ኢንቺላዳ

ቃሳዲያ እና ችክን ኢንቺላዳ

ሸገር ገበታ
🍴ቃሳዲያ እና ኢንቺላዳ
💵 205 እና 210 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዚፓሌ
📍ቦሌ, ከ ምንትዋብ ህንፃ ጀርባ: ከ ግረብ ኦን በርገር አለፍ ብሎ::

🔥 አዲስ የሜክሲካን ቤት
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page