ቃልኛ መፅሔት 4ተኛ እትም

ቃልኛ መፅሔት 4ተኛ እትም

Produced By KALTUBE
Kalgna 4th Edition

🌠በአራተኛው ቃልኛ መፅሔታችን ከሼፍ ዘሪሁን ዳዲ ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገናል። ሼፍ ዘርሽ በኢቲቪ መዝናኛ "የዘሪሁን ማዕድ" የተሰኘ የምግብ ዝግጅት ፕሮግራም ያለው ሲሆን በቤተክርስቲያን የነበረውን ህይወትና አገልግሎት ስለ ህልም/ራዕዮች እና በተለያዩ ወጣት ተኮር ሀሳቦች ላይ ቆይታ አድርገናል።

በተጨማሪም

●የክርስቲያን ዘረኞች ጉዳይስ

ዘሪሁን ግርማ

●የመንፈሳዊ አባት ምንነትና አስፈላጊነት

በነቢይ መሳይ አለማየሁ

●ሰአት የማያከብር 'ጉረኛ' ነው

በቢንያም አዲሱ

●ክርስቲያኖች በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰጡት አስተያየት እንዴት ቢሆን ተገቢ ነው?

በአቤኔዘር አለማየሁ ....... እና ሌሎች

ይሄን በመጫን ታገኛላችሁ

Report Page