ቃልኛ መፅሔት 3ተኛ እትም

ቃልኛ መፅሔት 3ተኛ እትም

Poduced By KALTUBE
Kalgna 3rd Edition

🌠በሶስተኛው ቃልኛ መፅሔታችን በአንድ አልበም ብቻ ብዙዎች ልብ ውስጥ የገቡ ፤ የባረኩ ፤ ያስተማሩና ያፅናኑ ዝማሬዎች ከፈለቁባት ዘማሪት ሀምሌት በልጁን ጋር ቆይታ አድርገናል። ሀምሌት "እለምንሀለሁ" ስለተሰኘው አልበሟ እና ስለ ግል ህይወቷ ከቃልኛ ጋር ግሩም ቆይታ አድርጋለች።

በተጨማሪም

●ሐዋርያው ዘውዴ የትውልድ ፋና ወጊ ሐዋርያ

በዘሪሁን ግርማ

● ማሰላሰልና ተመስጦ በመፅሐፍቅዱስ

በቢንያም አዲሱ

● የፀጋ ስጦታዎችና አጠቃቀማቸው

በነቢይ መሳይ አለማየሁ

●የሰማዩ መጥራትና መጥቆር

በአማኑኤል አበበ ..... እና ሌሎች

ይሄን በመጫን ታገኛላችሁ

Report Page