ቃልኛ መፅሔት 2ተኛ እትም

ቃልኛ መፅሔት 2ተኛ እትም

Produced By KALTUBE
Kalgna 2nd edition

🌠በሁለተኛው እትም ቃልኛ በድንቅ አገልግሎቱ የምናውቀው ፓ/ር ፍፁምብርሀን ኤርሚያስ(ፍፄ) ጋር ቆይታ አድርገናል። ፓ/ር ፍፄ ብዙ ወጣቶችን ከሀጥያትና ከሱስ ባርነት ለማላቀቅ ወደተሻለ ህይወት እንዲመሩ ለማገዝ የሚታትር 'ጋይዮስ' የተሰኘ የክርስቲያን ሚኒስትሪ ባለራዕይ ፤ መስራችና መሪ ነው። በግል ህይወቱ ቀድሞ ያሳለፈበትን ሁኔታ በኋላም የገጠሙትን ነገሮች እና የተለያዩ መንፈሳዊ ሀሳቦች ላይ ቆይታ አድርገናል።

በተጨማሪም

●ቤተክርስቲያን መጠንቀቅ ያለባት አደጋዎች

በነቢይ መሳይ አለማየሁ

●ክርስቶስ ተኮር ህይወት ምንድነው?

በዘሪሁን ግርማ

●የፍቅር ቀጠሮ ምክር ለክርስቲያን ወጣቶች

በአድነው ተመስገን

●ክርስትና እና ዘረኝነት

በቢንያም አዲሱ ..... እና ሌሎች

የይሄን በመጫን ታገኛላችሁ


Report Page