ቀላል ስፔሻል ፓፓያ

ቀላል ስፔሻል ፓፓያ

ሸገር ገበታ
🍴ቀላል ስፔሻል ፓፓያ
💵 320 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቀላል ማርኬት
📍አትላስ, ከ ኢሮፒይን ዪንየን ፊትለፊት ያለው ህንፃ ውስጥ ከአዋሽ ባንክ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page