🍴ቀላል ስፔሻል ሮልድ አይስ ክሬም እና ኦርዬ ሼክ ሸገር 🍴ቀላል ስፔሻል ሮልድ አይስ ክሬም እና ኦርዬ ሼክ 💵 250 እና 160 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ቀላል ማርኬት 📍አትላስ, ከ ኢሮፒይን ዪንየን ፊትለፊት ያለው ህንፃ ውስጥ ከአዋሽ ባንክ አጠገብ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫