ሽልማቶች

ሽልማቶች

ሸገር ገበታ
የ ሸገር ገብታ 11ኛው ዙር የምግብ ፎቶ ውድድር በሚመጣው ሳምንት ይጀምራል ላሸነፉት ደሞ ይህን ሽልማት እንሰጣለን::

5 አሸናፊ ይኖራል::

በ ሸገር ገበታ ተከታታዬች ለተመረጡት ፎቶ እነዚን ሽልማት እንሰጣለን::

1ኛ - የ500 ብር የሸዋ ሱፐር ማርኬት ጊፍት ካርድ እና 3 የመረጡትን እፎይ ፒዝ::

2ኛ - 2 በርገር ከ ኢን ኤን አውት ያሸንፉሉ:: ከሜኑ የፈለጉትን ማዘዝ ይችላሉ::

3ኛ - 12 የ ድንክ ዶናት በሚፈልጉት ጣዕም::

በሸገር ገበታ አድሚኖች ምርጫ (ምርጥ ፎቶ)

1ኛ - የአንድ ሳምንት የአንሊሚትድ ኢንተርኔት ፓኬጅ ከ 2 እፎይ ፒዛ ጋር::

2ኛ - 2 ችክን ነጌት ወይም ዊንግስ ከ ኢን ኤን አውት ያሸንፋሉ::

_______________________
⬇️ በአሉን አስመልክቶ ⬇️
—————————————-

ለ 5ቱም አሸናፊዋች ከሀደሮ ኮፊ 1ኪሎ ኬክ ያገኛሉ::

___________________

ለ 5ቱም አሸናፊዋች አዲሱን የዶፔል ቢራ ያገኛሉ::

___________________

ለ 5ቱም አሸናፊዋች በዳሸር ዲሊቨሪ ቤታቸው ድረስ ይደርስላቸዋል::


Report Page