ሼፍ ስፔሻል

ሼፍ ስፔሻል

ሸገር ገበታ
🍩 ዶናቴላ & ከስታርድ ፊል (ሼፍ ስፔሻል)
💵 40/50 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ድንክ ዶናት
📍ወሎ ሰፈር, ከ ተባበር በርታ ህንፃ አጠገብ::

❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ:✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page