ሼፍ ስፔሻል
ሸገር ገበታ
💵 340 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፒዛ ኮርነር
📍አትላስ, ቺቺኒያ አካባቢ.. ከ ክለብ ሪፐብሊክ አጠገብ:: ኒያላ ኢንሹራንስ ፊት ለፊት::
❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰውብቻ የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅