ሻዋርማ ፕሌት
ሸገር ገበታ![](/file/62ffbd977b9366e81c946.jpg)
💵 160 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሸዋርገር
📍ሳር ቤት መካኒሳ, ከቴሌው ትንሽ አለፍ ብሎ:: ሰላም መኪና መሸጫ ፊት ለፊት::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅