ሸዋርማ እና ችክን ዊንግስ

ሸዋርማ እና ችክን ዊንግስ

ሸገር ገበታ
🍴2 ችክን ሻዋርማ እና ችክን ዊንግስ
💵 240 እና 180 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ናኖ ሬስቶራንት
📍ጀሞ1, ከኪሩ አለፍ ብሎ, ከእዋሽ ባንክ አጠገብ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page