ሸክላ ጥብስ

ሸክላ ጥብስ

ሸገር ገበታ
🍴1 ኪሎ ሸክላ ጥብስ
💵 480 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፉድ ዞን
📍አትላስ, ከ አዜ ማን ሆቴል ፊት ለፊት ወይም ከሩሚ በርገር አጠገብ::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page