ሸክላ ወጥ, ግማሽ ጥብስ በጎመን እና ቋንጣ ፍርፍር:: 

ሸክላ ወጥ, ግማሽ ጥብስ በጎመን እና ቋንጣ ፍርፍር:: 

ሸገር ገበታ
🍴ሸክላ ወጥ, ግማሽ ጥብስ በጎመን እና ቋንጣ ፍርፍር::
💵 129, 134, 134 (ቫትን ጨምሮ)
📌 አዝመራ ሽሮ
📍ብስራተ ገብርኤል, ከባቢስ ቢስትሮ ፊት ለፊት :

❗️ሲከፍሉ የሚመጣልዋት ደረስኝ ካዘዙት ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ያረጋግጡ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page