ስፔሻል ፉል

ስፔሻል ፉል

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ፉል
💵 90 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፉኖስ ካፌ
📍ቦሌ, ከስካይ ላይት ሆቴል አጠገብ:: ወደ ደሳለች ክትፎ የሚወስደው መንገድ ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው በደንብ ያጠግባል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page