ስፔሻል ፉል እና ፍሬንች ቶስት

ስፔሻል ፉል እና ፍሬንች ቶስት

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ፉል እና ፍሬንች ቶስት
💵 130 እና 100 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ትሪስት አዲስ
📍ከኦሎምፒያ ወደ ባንቢስ የሚወስደው መንገድ ጋር... ከቡና ተራ አለፍ ብሎ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫



Report Page