ስፔሻል ፉል እና ስፔሻል ሻዋርማ

ስፔሻል ፉል እና ስፔሻል ሻዋርማ

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ፉል እና ስፔሻል ሻዋርማ
💵 70 እና 159 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ሪማስ
📍ለቡ, ሮያል አፓርትመንትስ ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ፉሉ አሪፍ ነው ሻዋርማው መብሰል ይቀረዋል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page