ስፔሻል ፉል በአጥሚት እና ጤፍ ጨጨብሳ

ስፔሻል ፉል በአጥሚት እና ጤፍ ጨጨብሳ

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ፉል በአጥሚት እና ጤፍ ጨጨብሳ
💵 114 እና 104 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 እንተዋወቅ ካፌ
📍ከኦሎንፒያ ወደ ባንቢስ የሚወስደው መንገድ.. ቡና ተራ 50ሜትር አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️እሁድ ቀን አይሰሩም
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page