ስፔሻል ፀጋ ቢፍ እና ቢፍ በቺዝ

ስፔሻል ፀጋ ቢፍ እና ቢፍ በቺዝ

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ፀጋ ቢፍ እና ቢፍ በቺዝ
💵 200 እና 136 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፀጋ ሚልክ
📍ካዛንችስ, አሲኤ አካባቢ, ከእፎይ 100 ብር አለፍ ብሎ ወይም ሊትል ቻይና ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page