ስፔሻል ጨጨብሳ እና ኦምሌትሸገር ገበታ🍴ስፔሻል ጨጨብሳ እና ኦምሌት 💵 200 እና 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኪሪስታል ዶም 📍ከገርጂ ወደ መገናኛ የሚወስደው መንገድ ጋር... ክሪስታል መኪና ማጠቢያ ውስጥ:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::