ስፔሻል ጨጨብሳ እና ስፔሻል ፈጢራ 

ስፔሻል ጨጨብሳ እና ስፔሻል ፈጢራ 

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ጨጨብሳ እና ስፔሻል ፈጢራ
💵 110 እና 90 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፊሊ ኮፊ
📍ላፍቶ,

❗️የምግቡ መጠን:መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::




Report Page