ስፔሻል ጨጨብሳ እና ስፔሻል ፈታ

ስፔሻል ጨጨብሳ እና ስፔሻል ፈታ

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ጨጨብሳ እና ስፔሻል ፈታ
💵90 እና 75 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ወርቃ ኮፊ
📍ሰሚት ፍየል ቤት ፊት ለፊት, ህብረት ባንክ ጀርባ.. ከ አስፋልት 10ሜትር ገባ ብሎ

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page