ስፔሻል ገንፎ እና ስፔሻል እርጥብ ሸገር ገበታ
![](/file/1a45b7bd5804bffc1ee9d.jpg)
💵 180 እና 100 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ወርቃ ቡና
📍ሰሚት ፍየል ቤት, ሁንዱፍ ሬስቶራንት አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
![](/file/1e22991e3432b6fdf2d4a.jpg)