ስፔሻል ዋፍልስ

ስፔሻል ዋፍልስ

ሸገር ገበታ
🍴ዋፍልስ & ፓን ኬክ ቸኮሌት
💵 150 / 100 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዋፍል ኤንድ ሼክስ
📍ብስራተ ገብርኤል, ከ ኢን ኤን አውት በርገር አጥገብ. ሆም ዴፓት ሳይደርሱ::

❗️ከፖን ኬክ ቸኮሌት, ዋፍሉን ቢሞክሩት ባይ ነን::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ:✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page