ስፔሻል ኮንቦ

ስፔሻል ኮንቦ

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ኮንቦ
💵 380 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 መቅዲ ፒዛ
📍ካርል አደባባይ, ወደ ብስራተ ገብርኤል የሚወስደው መንገድ.. ታሪክ ስጋ ቤት ፊት ለፊት ባለች ቀጭን መንገድ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page