ስፔሻል ክትፎሸገር ገበታ🍴ስፔሻል ክትፎ💵 300 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 አባ ቦራ ሆቴል📍አቃቂ, በስካ::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅