ስፔሻል ክትፎ, ፍንታፍንቶ ና ,ዥማሞዣት 

ስፔሻል ክትፎ, ፍንታፍንቶ ና ,ዥማሞዣት 


ሸገር ገበታ

🍴ጎረድ ጎረድ, ፍንታፍንቶ ና ,ዥማሞዣት
💵 450, 700 እና 280 (ቫትን ጨምሮ)
📌 ታሜም ክትፎ
📍ቦሌ, ከራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት:: ዳቢስ ህንፃ ስር::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page