ስፔሻል ክትፎ እና ጎመን በስጋ

ስፔሻል ክትፎ እና ጎመን በስጋ

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ክትፎ እና ጎመን በስጋ
💵 350 እና 150 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ንፁህ ክትፎ
📍ኦሎምፒያ, ከ ዴሉክድ ፈርኒቸር አንፍ:: ኢግሉ ፊት ለፊት::

❗️ሲመጣልዋት በሁለት ሰሀን ነው, ለፎቶ አንድ ላይ አርገነው ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page