🍴ስፔሻል ክትፎ እና ክርፎ በአይብ የታሸ

🍴ስፔሻል ክትፎ እና ክርፎ በአይብ የታሸ

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ክትፎ እና ክርፎ በአይብ የታሸ
💵 650 እና 650 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ይማና ክትፎ
📍ቦሌ, ከዩጎ ቸርች ጅርባ... 50 ሜትር ገባ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት የሚሆን::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page