ስፔሻል ችክን በርገር

ስፔሻል ችክን በርገር

ሸገር ገበታ


🍴ስፔሻል ችክን በርገር
💵 212 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ይተም በርገር
📍ቦሌ, ከ ሸገር ሀውስ. ሄልዘር ታዎር::

❗️ለሁለት መበላትም ይችላል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page