ስፔሻል ኦምሌት እና አይብ ኦምሌት

ስፔሻል ኦምሌት እና አይብ ኦምሌት

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ኦምሌት እና አይብ ኦምሌት
💵 110 እና 140 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ይናድ ቡና
📍መስቀል ፍላወር, ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page