ስፔሻል ኢፍጢር

ስፔሻል ኢፍጢር

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ኢፍጢር
💵 300 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሪም ሬስቶራንት
📍22 ለም ሆቴል መንገድ ከ መክሊት ህንፃ አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው በቂ ነው:: ለሁለት መጠቀም ይችላሉ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page