ስፔሻል አሳ ጥብስ ሸገር ገበታ🐠 ስፔሻል አሳ ጥብስ 💵 400 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሰብለ አሳ ቤት📍4ኪሎ, ከ ቶታል ጋዝ ማደያ ፊት ለፊት:: ከ ከነማ አለፍ ብሎ::❗️ቤቱ በአሳ ይታወቃል::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅