ስፔሻል ቁርስ እና ብርዝ

ስፔሻል ቁርስ እና ብርዝ

ሸገር ገበታ
🍴 ስፔሻል ቁርስ እና ብርዝ
💵 150 እና 40 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 የ አዩ ጣዕም
📍ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ከ አሹ ስጋ ቤት አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው ይበቃል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page