ስፔሻል ሽሮ እና ተልባ ፍትፍት

ስፔሻል ሽሮ እና ተልባ ፍትፍት

ሸገር ገበታ
🍴 ስፔሻል ሽሮ እና ሰሊጥ ፍትፍት
💵 85 እና 75 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ትርንጎ ካፌ
📍ገርጂ, ሰንሻይን አፓርትመንት አካባቢ. ከ ፍሬሽ ኮርነር አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page