ስፔሻል ሸዋርማ 

ስፔሻል ሸዋርማ 

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ሸዋርማ
💵 185 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሸዋርማ ሲሪያ
📍ቦሌ ሚካኤል, ከማጂክ በርገር አለፍ ብሎ ወይም ከኢትዬ ቴሌኮም ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ
❗️በኔ አስተያየት ይሄ ቤት ምርጥ ሸዋርማ ነው ያላቸው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page