ስፔሻል ሸዋርማ

ስፔሻል ሸዋርማ

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ሸዋርማ
💵 135 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ግሬስ ፒዛ እና በርገር
📍አትላስ, ከዬሊይ ሆቴል አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት መብላት የሚችሉት::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page