ስፔሻል ሸዋርማ

ስፔሻል ሸዋርማ

ሸገር ገበታ


🍴ስፔሻል ሸዋርማ
💵 196 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ክዊንስ - ላይም ትሪ
📍ስታዲየም ከ ጊዬን ሆቴል አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት መብላት ይችላሉ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page